📌 የህዳር 11 ምሽት አበይት የዓለም ዜናዎች፡
▫️ የአሜሪካን መንግስት 275 ሚሊዩን ዶላር የሚያወጣ አዲስ ዙር የጦር እርዳታ ለዩክሬን መደበ ፔንታጎን እንዳለው።
▫️ በተመድ የፀጥታው ምክርቤት የቀረበዉን በጋዛ የተኩስ አቁም እንዲፈረም እና የታገቱ ሰዎች መለቀቅ ሀሳብ አሜሪካን ተቃወመች የስፑትኒክ ዘጋቢ እንደዘገበዉ።
▫️ በሶርያዋ ፖልመይራ ከተማ የእስራኤል አየር ሀይል ባደረሰው ጥቃት 36 ሰዎች ሲገደሉ ከ50 በላይ መቁሰላቸውን የሶርያ መከላከያ ሚኒስቴር አሳወቀ።
▫️ በግሪክ የሀገሪቷን የግጭት ተሳትፎ እና ለጦር ሰራዊቱ የምታወጣውን ወጭ በመቃወም ሀገር-አቀፍ የስራ-ማቆም አድማ ተደረገ።
▫️ ሩሲያ የምታመርታቸው ሰውአልባ አውሮፕላኖችን ከጎርጎሮሳውያኑ 2030 በፊት በአምስት እጥፍ ሊያድግ ይችላል ተባለ ፤ አሁን ላይ የሞተሮቻቸውን ፣ የኤሌክትሪክ ክፍሎቻቸውን እና መቆጣጠሪያዎችን ማምረት ተጀምሯል።
ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ
👉 ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia