Video is unavailable for watching
Show in Telegram
🇳🇦 ናሚቢያ የመጀመሪያዋን ሴት ፕሬዝዳንት መርጣለች ፤ ስፑትኒክ አፍሪካ ቀደም ሲል በብቸኝነት ቃለ-መጠይቅ አድርጎላቸው ነበር
የናሚቢያ መሪ ሴት ሆነች ማለት አፍሪካ ወደፊት እየገሰገሰች ነው ማለት ነው ሲሉ ኔቱምቦ ናንዲ-ንዳይትዋህ በጎርጎሮሳውያኑ ጥቅምት ወር ለስፑትኒክ በፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ላይ ሊያገኙ ስለሚችሉት ድል አስፈላጊነት ሲጠየቁ ገለጸዋል።
🌍 አፍሪካ ለረዥም ጊዜ በዓለም ላይ የዘለቀውን የተሳሳተ አመለካከት ለማስበር ብርቱ ጥረት እያደረገች መሆኗ ገልጸዋል። ይህም ሴቶች በህዝባዊ ህይወት ውስጥ ጉልህ ሚና አይጫወቱም የሚለው አመለካከት ከተቀረፈ ወጣት ሴቶች "በራስ መተማመን እንዲሰሩ" ያበረታታል ብለዋል።
"ከዚያም በሂደቱ ፤ አንድን የህብረተሰብ ክፍል በአጠቃላይ የውሳኔ አሰጣጥ ውስጥ በማግለል የሰው ልጆች እያጋጠሟቸው ያሉ በርካታ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተግዳሮቶችን መፍታት እንችላለን” ሲል አክለዋል።
ስፑትኒክ አፍሪካ ኔቱምቦ ናንዲ-ንዳይትዋህ የናሚቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት በነበሩበት በጎርጎሮሳውያኑ ጥቅምት ወር ቃለ መጠይቅ አድርጓላቸዋል፤ በጎርጎሮሳውያኑ ታህሳስ ወር በተካሄደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ 57.31 በመቶ ድምጽ በማግኘት የናሚቢያ ሴት ፕሬዚዳንት መሆናቸው በይፋ የተገለጸው በትላንትናው እለት ነበር።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia