🇧🇫 የሳህል ቀጠና ትብብር አባል ሀገራት የጋራ ጦር መፍጠር ይችላሉ? የቡርኪና ፋሶ ጠቅላይ ሚኒስትር በዚህ ላይ ሀሳብ ሰጥተዋል
ሀሳቡን ሲገልጹ "አግባብነት ያለው" ያሉት ሪምታልባ ጄ ኢ ኦድራጎ የሳህል ቀጠና ትብብር አባል ሀገራት ኮንፌዴሬሽን መሆኑና "ጥምር ኃይል ብቻ ሊኖር ይችላል" በማላት አፅንዖት ሰጥተዋል።
ኮንፌዴሬሽኑ ከመጀመሪያው የመከላከያ ጥምረትነት አላማ እየተሸጋጋረ "እስካሁን በመደራጀት ሂደት ላይ ነው" በማለት ተናግረዋል።
🗣 "የሶስቱ የሀገር መሪዎች ራዕይ እንደ ዲፕሎማሲ እና ልማት ያሉ ሌሎች ገጽታዎችን ከኮንፌዴሬሽኑ ምስረታ ጋር በማቀናጀት ወደ ሌላ ደረጃ ለመሸጋገር አስችሎታል" ሲል በጎርጎሮሳውያኑ ታህሳስ 27 ቀን በተወካዮች ፊት ተገልጸዋል ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia