Video is unavailable for watching
Show in Telegram
🇷🇺 ሩሲያ በሽብርተኝነት በተከሰሱ የዩክሬን ታጣቂዎች ላይ የወንጀል ምርመራ ከፈተች
ጥር 2025 በሩስኮዬ ፖርችኖይ በምድር ቤት ውስጥ ተደብቀው የነበሩ ቢያንስ ሰባት ንፁሀን ዜጎች ተገድለዋል ተብሎ ይታመናል ሲል የምርመራ ባለስልጣኑ ገልጿል።
በኩርስክ ክልል በቅርቡ ነፃ በወጣው ሩስኮዬ ፖርችኖይ መንደር፤ ቢያንስ ሰባት ሰላማዊ ሰዎችን በመግደል በአሸባሪነት በተጠረጠሩ የዩክሬን ታጣቂዎች ላይ የወንጀል ምርመራ ተጀምሯል።
የሩሲያ ሴቨር (ሰሜን) ጦር ቡድን በኩርስክ ክልል ሱድዛ አውራጃ በሚገኘው መንደር በመኖሪያ ቤታቸው ምድር ቤት ውስጥ፤ አረጋውያንን ጨምሮ በገመድ የታሰሩ እና ስቃይ የደረሰባቸው የሲቪሎች አስከሬን ማግኘታቸውን ለስፑትኒክ ተናግረዋል። የዩክሬን ኃይሎች ከአካባቢው መውጣት ያልቻሉትን ነዋሪዎች በማሰቃየት፤ ምድር ቤት አስገብተው የእጅ ቦምቦች እንደወረወሩባቸውም ነው የተገለጸው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉@sputnik_ethiopia