🇪🇹 የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ለሚካሄደው የስዋት 2025 ውድድር ራሱን እያዘጋጀ ነው
በተባበሩት አረብ ኤምሬት በሚካሄደው የስዋት (አለም አቀፍ ፈጣን ምላሽ ሰጪዎች ውድድር) 2025 ላይ የሚሳተፈው ኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ስዋት (በልዩ ሁኔታ እና መሳሪያዎች የሰለጠነ የፖሊስ ስብስብ) ቡድን በቦታው በመገኘት ከአለም አቀፉ ውድድር አስቀድሞ ልምምድ እያደረገ ይገኛል።
አሁን ላይ ቡድኑ በዱባይ ከተማ በሚገኘው አል ሮዋያህ የስዋት ማሰልጠኛ ማእከል ውስጥ ከባድ የሆነ ልምምድ በማድረግ ላይ ይገኛል።
ይህ ቡድን ኢትዩጵያን በስዋት 2025 ላይ የሚወክል ሲሆን በዉድድሩም ታክቲካዊ የኦፕሬሽን ተግዳሮቶች ፣ ድብድብ ፣ ልዩ እንግዶችን ከአደጋ የማውጣት ተልእኮ፣ ረጅም ህንፃን መውጣት እና መውረድ እና የተለያዩ አይነት ጋሬጣዎችን ማለፍ ይገኙበታል።
ምስል የኢትዮጵያ ፌድራል ፖሊስ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia