🇷🇺 🇪🇹 የሩስያ ድርጅቶች ኢትዮጵያ ውስጥ የሚመረቱ ምርቶቻቸውን ሀገረኛ ለማድረግ መንገዶችን እየፈለጉ በማለት የሩሲያው ባለስልጣን ተናገሩ
ባለስልጣኑ ምርቱ የማዳበሪያ ምርትን እና መኪና መገጣጠሚያን ያካትታል ብለዋል።
🗣 " ኢትዩጵያ ከፍተኛ የሸማቾች ገበያ ካሉባቸው የአፍሪካ ሀገሮች አንዷ ናት" ሲሉ በሩሲያ የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ፤ የሁለትዩሽ ትብብር ዳይሬክተር የሆኑት ፓቬል ካልምቼክ ተናገሩ።
ባለስልጣኑ ጨምሮም ፤ የሩሲያ - ኢትዮጵያ የጋራ ፕሮጀክቶች እና በሌሎች ዘርፎች ላይ ያላቸውን ትብብር በበይነመንግስታቱ ኮሚሽን እቅድ በተያዘበት ማእቀፍ ውስጥ የተስማሙባቸውን የኢኮኖሚ ፣ የሳይንሳ ፣ የቴክኒካዊ ትብብር እና ንግድ የሚያካትት ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia