🇪🇹 አባ ገዳ ጉዩ ቦሩ 72ተኛው የቦረና አባ ገዳ ሆነው ተመረጡ
በትላንትናው እለት በተካሄደው የስልጣን ርክብብ ሥነ-ሥረዓት 72ኛ አባ ገዳ ሆነው የተመረጡት ጉዩ ቦሩ ስልጣናቸውን ተረክበዋል። አባ ገዳ ጉዮ ቦሩ በስልጣን ዘመናቸው የሕዝቦች አንድነት እንዲጠናከር እና ሰላም እንዲሰፍን አበክረው እንደሚሰሩ ተናግረዋል።
አባ ገዳ ጉዩ ለሚቀጥሉት ስምንት ዓመታት የቦረና አባ ገዳ ስርዓትን እንደሚመሩ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia