🇪🇹 የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ሰባት ሚሊዮን ኩንታል ሲሚንቶ ለገበያ ማቅረቡን አስታወቀ
ፋብሪካው ወደ ስራ ከገባበት ጊዜ ጀምሮ እስካሁን 7 ሚሊዮን ኩንታል ሲሚንቶ ለገበያ ማቅረቡን አስታውቋል፡፡የሲሚንቶ ፋብሪካው በአሁን ሰዓት በቀን 100 ሺህ ኩንታል ሲሚንቶ የሚያመርት ሲሆን በዚህም ከሀገሪቱ የሲሚንቶ ፍላጎት 33 በመቶ የሚሆነውን አቅርቦት እንደሚሸፍን የመንግሥት ሚዲያ ዘግቧል፡፡
ለሚ የሲሚንቶ ፋብሪካ ከአንድ ሺ በላይ ለሚሆኑ ሰዎች የሥራ እድል ፈጥሯልም ነው የተባለው፡፡
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia