🇪🇹 ✈️ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ET-302 አደጋ ተጎጂዎች የመታሰቢያ ሐውልት ተመረቀ
የሐውልት ምርቃቱ አደጋው በተከሰተበት የስድስተኛ ዓመት መታሰቢያ ቀን ተመርቋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቁጥር ET-302 መጋቢት 1 ቀን 2011 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ ኬንያ ለመብረር በተነሳ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ተከስክሶ የሁሉም ተሳፋሪዎች ሕይወት ማለፉ ይታወሳል፡፡
ምስሎቹ ከማህበራዊ የትሥሥር ገፆች የተገኙ ናቸው
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia