Forward from: Ethio University Crypto News
#Blockchain ምንድነው❓
Blockchain🔗 ዲጂታል የሆነ Online ዳታን store ማኔጅ እና share ለማድረግ የሚጠቅም System ሲሆን Decentralized(በአንድ ሰው ብቻ የማይተዳደር) ነው ማለትም interconnect በሆኑ Computers(Nodes) ነው Maintain ሚደረገው
Blockchain አብዛኛውን ጊዜ ክሪፕቶ World ላይ ብሰሙትም ቀንበቀን Lifeችን ላይ ማይጠፋ Basic ነገር ነው ባንኮች የcustomerን እንቅስቃሴ store ለማረግ
ት/ቤቶች የተማሪዎችን information store እና ዲስፕሌን ለማረግ እነዚና የመሳሰሉ ቦታዎች ላይ Blockchain ቁልፍ ሚና ይጫወታል
Blockchain እንዴትነው የሚሰራው ❓
Blockchain ከስሙ እንደ ምንረዳው የBlocks ትስስር ነው የሚሰራውም ብዛት ካላቸው Blocks ነው
➡️1Block 1 data ነው በውስጡ የሚይዘው እናም 1ዱ Block ከሌላው የሚለየው hash ፡ ወይም Block id ይኖረዋል ማለትም 1,000,000 Blocks ቢኖሩ እያንዳንዱ የየራሱ hash ይኖረዋል ማለት ነው
➡️እያንዳንዱ Block ከሱ በፊት የነበረውን Block hash በትነሹ በውስጡ ይይዛል ለዛም ነው የ ሲስተሙ ስም Blockchain *የተሳሰሩ Blocks* እየተባለ የሚጠራው
➡️ አንድ ነገር Blockchain ላይ ከተመዘገበ ወይም Record ከሆነ በኋላ መቀየርም ሆነ መለወጥ አንችልም ስለዚህ አንዴ Blockchain ላይ የተመዘገበ Data permanent ነው ልንቀይረው ወይም edit ለማድረግ አይቻልም
➡️ የዛ Blockchain ተጠቃሚ የሆነ ማንኛውም User store & record የተደረጉ ዳታዎችን ማየት ይችላል ይህም በSystemu በusers ታማኝነት ያገኛል ማለት ነው
ስለ Blockchain ምንነትና አሰራር ይህን ያህል ካልን በ Crypto world ላይ ያለውን ጥቅም ደሞ በpart_2 እናያለን 🙌🙌
@Eu_cryptonews