ኢማም አል- ገዛሊይ ከአሽዐሪያነት ቶብተዋልን ???
——————-
👉 እንደተለመደው ከሸይኻቸው ኢብኑ ተይሚያ የመጣን ሁሉ ምንም ሳያጣሩ በቅዱስነቱ የሚቀበሉት ወሀቢዮች ሸይኻቸውን ተከትለው ኢማም አል - ገዛሊ “ ኢልጃሙል ዐዋም “ የተሰኘውን ኪታብ የፃፉት በኛ የዐቂዳ መስመር ነው ፣ በዚህ ኪታብ ከአሽዐሪይነት ወጥተዋል ይሉናል
❇️ ኢማም አል - ገዛሊ ኪታቡን የፃፉት ስለ ሙተሻቢህ አንቀፆች ተጠይቀው ነበርና ( በደብዳቤ ) ጠያቂውን እንዲህ በማለት ይጀምራሉ :-
“ ከቁርአንና ከሀዲስ ጥሬ ትርጓሜዎች ተነስተው ምስልን ፣ እጅን፣ እግርን ፣ መውረድ ፣ መዘዋወርን ፣ ዐርሽ ላይ መቀመጥንና መመቻቸትንና የመሳሰሉትን ፣ የጠራው ጌታ የአሏህ ባህሪያቶች ናቸው ብለው የሚያምኑት እንዲሁም ይህ እምነታቸው የሰለፎች እምነት ነው ብለው የሚያምኑት ወራዳና መሀይማን የሆኑ ጠማማ ሙጀሲማዎች ዘንድ ተሽቢህን የሚያስይዙ ስለሚመስሉ የቁርአን አንቀፆችና ሀዲሶች ጠይቀሀኛል “ ።
ኢማም አል - ገዛሊይ / ኢልጃም /
❇️❇️ ከአሽዐሪይነት ወጥተዋል አይደል ???