ተሽቢህ ካደረጋችሁ በኃላ ታእዊል ታደርጋላችሁ
♦️♦️♦️♦️♦️
ወሀቢዮች :- አሸዐሪዮች አሏህን ከፍጡራኑ ጋር ካመሳሰላችሁ በኃላ ይህን ማመሳሰል ከአእምሯችሁ ለማስወገድ ታእዊል ታደርጋላችሁ
እኛ አሽዐሪዮች : - ለሙግት ያክል ይህን ክስ እንቀበላችሁና እኛ ካመሳሰልን በኃላ መልሰን ይህን ማመሳሰል ውድቅ አደረግን ፤ እናንተ ግን አሏህን ከፍጡራኑ አመሳሰላችሁትና እዚህ ማመሳሰል / ተሽቢህ / ላይ ተጣብቃችሁ ቀራችሁ ፤ የትኛው ነው የከፋው ?
❇️ እውነታው ግን ወዲህ ነው ፤ ማንኛውንም ቃል በምንሰማበት ወቅት ወደ አእምሯችን ተቿክሎ የሚመጣው ትርጉም ሀቂቂይ ትርጉሙ ይባላል ፤ تبادر ወይም ያለ ምንም ተጎዳኝ ማስረጃ ወደ አእምሮ ተቿክሎ መምጣት የሀቂቂይ ትርጉም ምልክት ወይም መልለያ ነው ።
ስለዚህ ታእዊል ስናደርግ እኛ ተሽቢህ ስላደረግን ሳይሆን ሙተሻቢህ የሆነውን ቃል ስንሰማ ቃሉን በመስማታችን ብቻ ወደ አእምሯችን ተቿክሎ የሚመጣውን ትርጉም ውድቅ ነው ያደረግነው ።
💎ወሀቢዮች ይህችን ክስ ያገኙት ከኢብኑ ተይሚያ ነው ፡ እነርሱ ጋር እርሳቸው የሆነ ነገር ካሉ ሰሚዕና ወአጣዕና ነው ።
المجسمة دائما يكررون القول : أنتم شبهتم ثم أولتم وأما نحن لم نشبه ولذلك لا نؤول