Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ንቅሳት ያለበት ዱርዬና ጀማሪ ወሀብያ ያስፈሩኛል ።አብዛኛው ንቅሳት ያለበት ዱርዬ ጀማሪ ስለሆነ በትንሽ ነገር ሊወጋህ ይችላል ፤ ጀማሪ የሆነ ወሀብያ ደግሞ ሊያከፍርህ በጣም ቅርብ ነው ፤ ነገር ግን ጩቤውን ጥርሱን ይፋቅበት ተክፊሩንም አብረው ሆያ ሆዬ ይጨፍሩበት ብለን ወደ መልስ እንሂድ።
❇️ ጥያቄው የቂያማ ቀን ሰዎች አሏህን ቀጥታ ከማውራት ይልቅ ከአባታቸው አደም ጀምረው እሰከ ሰይዳችን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ድረስ ምልጃ ፍለጋ ለምን ይኳትናሉ ??
♦️ አንተዬ ለምን ያ- አሏህ ገላግለን ብለው አይጠይቁም ⁉️ ነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ያኡመር በዱአህ አትርሳን ብለው ከሰይዱና ዑመር ዱዐእ የጠየቁት አሏህ ቅርብ መሆኑን አያቁምና ነውን ⁉️ለምን በቀጥታ አሏህን አይለምኑ⁉️ የወሀብያ አጉል የተውሂድ ፍልስፍና ከድጡ ወደማጡ እያደረጋቸው ነው አቦ።
✍ዘኪ ሀምዛ