♦️«......."ይደክመኛል" ብለህ የሱና ፆሞችን ከተዉክ፣
"እቸኩላለሁ" ብለህ የሱና ሰላቶች ከቀሩብህ፣
"ያስፈልገኛል" ብለህ ደግሞ ሰደቃ ከከለከልክ ፣
"ቢዚ ነኝ" ብለህ ወላጆችህን ካልخاደምክ እንዲሁም "ነገ" እያልክ ተውባን ካዘገየህ .......ለጀነት መሽቀዳደሙ የቱ ጋር ነው?.......»👐🏽
"እቸኩላለሁ" ብለህ የሱና ሰላቶች ከቀሩብህ፣
"ያስፈልገኛል" ብለህ ደግሞ ሰደቃ ከከለከልክ ፣
"ቢዚ ነኝ" ብለህ ወላጆችህን ካልخاደምክ እንዲሁም "ነገ" እያልክ ተውባን ካዘገየህ .......ለጀነት መሽቀዳደሙ የቱ ጋር ነው?.......»👐🏽