አቡ ሀሰነ አል አሽአሪ ረዐ እምነታቸው(አቂዳቸው)ይህ ነው
ወሀብዩች ቆርጠው ተቆራርጠው ከነሱ ሀሳብ ጋር የሚሄደወን ጎምደው ያቀረቡታል።ትክክለኛው የአቡ ሀሰኒል አሽአሪ ረዐ አቂዳ አሏህ የደ የሚባል ሲፍ አለው ነገር ግን የዱ ጃሪሀ (አካል )አደለም።ከወሀብያ ጋር የሚያጣላን ለአሏህ የድ የሚባል ሲፍ አለው የለውም አደለም ወይም የድ የሚለው ሲፍ ቁርአን ወስጥ ተጠቅሷል ወይስ አልተጠቀሰም አይደለም እነዚህ ከላይ የጠቀስናቸው ሀሳቦች ብዙ ወሀብያ የምንለያይበት
ነጥብ ቢመስለውም ነገር ግን በዚህ ላይ ሙሉ ስምምነት አለ ።ታዲያ የልዩነቱ ነጥብ የድ የሚባለው ሲፍ እንጂ አካል አደለም ሲሉ አሻኢራውች ወሀብያ ደግሞ አይ አካል ነው ከኛ ጋር የሚለየው በከይፍያ ብቻ ነው ይላሉ። አቡ ሀሰኒል አሽአሪ ደግሞ አሏህ አካል አደለም ይላሉ።ታዲያ ከየትኛውም አቂዳቸው ነው ተመለሱ ሚባለው ?
✍ዘ.ሐ