አቂዳችን ላይ ከአንቢያ ውጪ معصوم
(ከሰህተት )የተጠበቀ የለም ማንም ይሁን ማንም በኒ አደም እስከሆነ ድረስ خطأ ነው የሰው ፍፁም ቅዱስ ፍፁም ኢብሊስ አይገኝም ከፍና ዝቅ የሚያደርገን
የስህተቱ ብዛትና ማነስ እንጂ።እኔ ያወኩት እኔ የቀረብኩት ከኔ ጋር የሚግባቡ ሰውች ትክክል ናቸው ከዛ ውጪ ያለው ማንም ይሁን ምንም ስህተት ውስጥ ነው የሚል እሳቤ ካለው ሰው የበለጠ ቂል የለም።እኔነኝ ሁሉን ምመርጥልህ የሚለው ከተጨመረ ደግሞ ከተውማ አህያ የባሰ ሞኝ ነው ። ሰይዱና ኡመር ረዐ እንዳሉት በእናታቸው ነፃ ሆነው የተወለዱ ሰውችን ባሪያ ልታደርጉ ታስባላቹ እንደተባለው አይነት ሰው አትሁን ።ምክንያቱም ባሪያ ሰለማልሆን አትልፍ ።
✍ዘ.ሐ