ወሀቢዮች ዘንድ እንደ ትልቅ የዐቂዳ ግብአት ሆኖ የሚያገለግለው “ ነቅድ ዑስማን ኢብኑ ሰዒድ ዐለል ሚሪሲይ አል ጀህሚይ አል ዐኒድ “ የተሰኘው መፅሀፍ ላይ እንዲህ የሚል ሰፍሯል :-
“ አሏህ ሱብሀነሁ ወተዐላ ፍጥረታትን ፈጥሮ ከጨረሰ በኃላ ተንጋሎ አንደኛውን እግሩን ሌላኛው ላይ አደረገ ፣ ከዚያም “ ከፍጡራኖቼ መካከል ማንም እንዲህ ሊያደርግ አይገባም “ አለ
👉 ይህን ከየሁዶች የተቀዳ ዐቂዳ ኢስላማዊ ለማድረግ ሰነድ ሁላ ፈብርከውለታል ፤ አሏህ ይጠብቀን