♦️አሏህ በሰጣቸው ኒዕማዎች በየሄዱበት ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ሲናገሩ ተጋድመው የነበሩትን ቀሰቀሱ .... አይን እና ምቀኝነት...ነቁ❗️
ከምቀኝነትም እብደትን ያወረሰ፣ ወዳጅን ያለያየ፣ ለሲህር የዳረገ፣ ውበትን ያረገፈ፣ ወኔን እና አላማን ያሳጣ እና ሲወራለት የነበረን ኒዕማ ከነ አካቴው ያጠፋ ብዙ ነው ....
العينُ حقٌ‼️
ይህም ሲባል አይን ያገኘው አካል ሁሉም ውብ ነው ማለት ሳይሆን አዝካር ላይ ድክመት አለበት ማለት ነው👐