ሀይድ ላይ የነበረች ሴት ፀሀይ ከመጥለቋ ከትንሽ ጊዜ በፊት ከደሟ የጠራች እንደሆነ ዙህርንና ዐስርን ቀዷእ ማድረግ ግዴታዋ ነው
እንዲሁም ፈጅር ከመጥለቁ ከትንሽዬ ጊዜ በፊት ከደም የጠራች እንደሆነ መግሪብና ዒሻእን መስገድ ግድ ይሆንባታል
ሸርህ ሙኽተሰር አስሰጊር
እንዲሁም ፈጅር ከመጥለቁ ከትንሽዬ ጊዜ በፊት ከደም የጠራች እንደሆነ መግሪብና ዒሻእን መስገድ ግድ ይሆንባታል
ሸርህ ሙኽተሰር አስሰጊር