ቀዲም ኡለማውችን ማክበር ማለት አሁን ያሉትን መናቅ ማለት አደለም በጊዜያችን ያገኘነው አሊም ነገ ደግሞ ቀደምት መሆኑ አይቀርም ።የሀበሻ ባህሪ "የሞተውን ሺሊላ ያለውን በዱላ ነው" እንጂ ።አል_ ሙአሰረቱ ሂርማን (አንድ ዘመን ላይ መኑር በረካን መነፈግ ነው )ይላሉ ኡለማውች። ሁሉንም እናክብር የሀሳብ ለውጥ እንኳን ቢኖር ከአቅል አይለፈ የሀሳብ ቦታው አቅል ነው የውዴታ የክብር ቦታ ደግሞ ቀልብ ነው ።ለሁሉቱም ቦታውች ድንበር አላቸው አንዱ በአንዱ ስራ እንዲገባ አትፍቀድ ያለበለዚያ ቀላቅሌ ትሆናለህ ድንበር አላፊ ዛሊም የመሆን ውጤት አቅልን ከቅልብ ጋር የመቀላቀል ውጤት ነው ።እቺ የአሏህ ድንበር ነች አትተላለፏት የአሏህን ድንበር የሚተላለፈ በእርግጥ እራሱን በደለ።ستذكرون ما أقول لكم ا
✍ዘ.ሐ
✍ዘ.ሐ