ትምህርት ትርፍ ነገር አደለም በተለይ ለሙስሊም
በአሁን ሰአት አብዛኛው ተማሪ ከትምህርት እየራቀ ነው ምክንያቱ በትምህርት ስራ አይገኝም ነው።እኛ ምንማረው ለዲናችን ነው ስራ ተገኘም አልተገኘም እንማራለን ።