💫ረመዳን ከረመዳን በፊት
ሁሉም ሙስሊም የረመዳንን መድረስ በጉጉት እየተጠባበቀ የሚቀሩትን ቀናቶች በናፍቆት ውስጥ ሆኖ እየጠበቀ ይገኛል ይህ የሰው ልጆች ሁሉ ሚጋሩት ሰዋዊ ባህሪ ነው ያልመጣን ነገር መጠበቅ ሲደርስ መሰልቸት።ኢምሩል ቀይስ እንዲህ ይላል
يتمن المرء في الصيف الشتاء حتى إذا جاء الشاء أنكره فهو لا يرضى بحال واحدة قتل الإنسان ما أكفره
ሰውም በበጋ ክረምትን ይመኛል
ክረመቱም የመጣው ጊዜ ይቀፈዋል
በአንድ አይነት ሁኔታ አይረጋም
የሰው ልጅ የተረገመ ይሁንና ምን ካሀዲ አደረገው
ይለናል ገጣሚው ኢምሩል ቀይስ።
"አሁን ያለን የረመዳን ሸውቅ (ጉጉት)ሲደርስ እንዳይጠፍ ከአሁኑ ትልቅ ዝግጅት ይፈልጋል ።"
አሏህ የፆም ድንጋጌን ይፍ ባደረገበት አንቀፅ ላይ ሲጀምር እንዲህ ይላል
"كتب عليكم الصيام"
"ፆምም በእናንተ ላይ ተደነገገ"
ኩቲበ አለይኩም የሚለው ቃል ቁረአን ላይ ተደጋግሞ የመጣ ሲሆን አሏህ ይህን ቃል የተጠቀመባቸው ቦታውች ሁሉ ቆራጥነትን ነፍስን አሳልፎ መስጠት የሚፈልጉ ቦታውች ናቸው ።ለምሳሌ ኩቲብ አለይኩሙል ቂታሉ .....
ኩቲበ አለይኩሙል ቂሳሱ ...የመሳሰሉ አያቶች ይገኛሉ አሏህም ረመዳን ሲገባ ቁርጠን ታጥቀን ነፍሳያችንን ገለን መሆን እንዳለበት እየነገረ ነው።
💥ለረመዳን ከሚደረጉ ትልቅ ዝግጅት ነፍስን ከልማድ ከዝንባል ከስሜት አውጥተን በአሏህ መንገድ ላይ እንድትቆም ማድረግ ነው።
አህሉሏህ እንደሚሉት
ቢቀድሪል ዊርዲ ትእቲል ዋሪዳት
ቢቀድሪል አዝማ ቱእተል አዛኢም
መን ጀደ ወጀደ
መጀመሪያው የነደደ መጨረሻው ያበራል
جزاء بما كانو يعملون
✍ዘ.ሐ