Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ኢማም ሙስሊም በዘገቡት ሀዲስ ነቢያችን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል :-
“ ወደ በይተል- መቅዲስ በተወሰድኩበት ሌሊት ቀዩ የአሸዋ ክምር ዘንድ ቀብራቸው ውስጥ ቆመው እየሰገዱ በሙሳ አጠገብ አለፍኩኝ “
✍️ ጉዟቸው የነበረው ወደ በይተል መቅዲስና ወደ ሰማየ ሰማያት ሆኖ ሳለ ፡ ለምን በሙሳ ቀብር ዘንድ አለፋ ??? በዚያ እንዲያልፋ የሚያደርጋቸው ጉዳይ ነበራቸውን ???
✍️ ነቢዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ቁቡሪይ ናቸው ይሉ ይሆን ??? ጂብሪልም ዐለይሂስሰላም እንደዛው
✍️ በሌላ ዘገባ እንደመጣው ደግሞ ነቢያችን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም : “ እዚያ ብሆን ኖሮ የቀብሩን ቦታ ባመላከትኳችሁ ነበር “ ።
🛑የቀብሩን ስፍራ ባመላከትኳችሁ ነበር ያሉት ቀብሩን እንድንሰባብረው ነው ወይስ እንድንዘይረው ⁉️
ሸይኽ ሀቢብ ዑመር ቢን ሀፊዝ