Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የአሊ መስጂድ እናቶች እምባ
👉 ይህ የእናቶች እምባ በሀይማኖተኝነት ስም ተከልለው ፂም ያንዥረገጉ ፣ ሱሪና ጀለቢያ ያሳጠሩ ዱርዬዎችንና ባለጌዎችን ያፈራውን መርዘኛ የአስተሳሰብ መስመር/ መንሀጅ / በነፍሳችን ፣ በገንዘባችንና በእውቀታችን ለመታገል ለራሳችን የገባነውን ቃል እንድናድስ ያደርገናል ፣ ለትግላችን ትልቅ እርሾ ሆኖ ሁሌ ይቆሰቁሰናል ።