የኔ ጨረቃ
~ - - ~
ያ ቀመሪ(ጨረቃይ) ይላል አረብ ሚስቱን የኛ ሀገሩን ተዉት ተከድኖ ይብሰል ።እና ሚስቱን ጨረቃያ ሲል የፈለገው ውብ ነች ለማለት ይመስለኝ ነበር ።ነገር ግን አሁን በደረስኩበት ጥናት መሰረት የጨረቃ ባህሪ ከሚስት ባህሪ ጋር ይሄዳል ።እንዴት አላቹ እንዴት ማለት ጥሩ ነው ነገር ግን ፈላስፍው ኒች እንዳለው ሰለ ሴት ማወራው አንድ እግሬን ቀብር ላይ አድርግ ነው።ስለዚህ የደረሰ እንደኔ አጥንቶ ይድረስ ያልደረሰ በሰላም ከሚስቱ ጋር ይኖር مع السلامة
😅😅😅فيه مجاز
✍ዘ.ሐ