ስለ አጥቢ እናት እና ነፍሰ- ጡር ሴት ተጨማሪ ማብራሪያ
—————————
💢 በሻፊዒይ እና ሀንበሊይ መዝሀብ አጥቢ እና ነፍሰ-ጡር ሴቶች ቀዷእ ብቻ የሚወጅብባቸው መፆማቸው እነርሱ ላይ ጉዳት ያስከትላል ወይም አንችልም ብለው የፈሩ ወይም ለራሳቸው ለልጁም ጉዳት የፈሩ ጊዜ ነው ።
💢 የመፆም አቅም ኖሯቸው ነገር ግን ልጁ ይግጎዳል ብለው ለልጁ ብቻ የፈሩ እንደሆነ ከቀዷእ ጋር ለእያንዳንዱ ቀን አንድ ሚስኪን መመገብ አለባቸው።