ተራው ህዝብ ቁርአንና ሀዲስን እንዲከተል ማዘዝ አላማው ውድቅ ነገርን ያዘለ እውነት ነው ፡ ምክንያቱም የዚህ ንግግር አላማው ሙስሊሞች የሚከተሏቸውን መዝሀቦች ትተው ፡ ያለ ዑለሞች ጣልቃ ገብነት ሸሪዐዊ ህጎችን በራሳቸዉ ግንዛቤ ከቁርአንና ሀዲስ እንዲይዙ ማድረግ ነው : ይህ ደግሞ ጥመት ነው ፡ ሰዎችን በዚህ ማዘዝ ደግሞ ይህን የሚለው ሰው ጃሂል እንደሆነ ትልቅ ማስረጃ ነው
ሸይኽ ዑለይሽ / የግብፅ ሙፍቲ የነበሩ /
https://t.me/sufiyahlesuna
ሸይኽ ዑለይሽ / የግብፅ ሙፍቲ የነበሩ /
https://t.me/sufiyahlesuna