ጥያቄ :-የማይድን በሽታ የነበረበት ሰው ቢሽር ድንገት ቀዷ (ያልፆመውን ጊዜ መፆም) አለበት❓
መልስ :-መዳኑ የማይከጀል በሽታ የያዘው ሰው በየቀኑ አንድ እፍኝ ምግብ (ፊድያ) መስጠት አለበት ።ይህ ሰው በአላህ ፍቃድ ቢሽር ቀዳ (ሳይፆም ላሳለፈው ጊዜ ማካካሽ ፆም) የለበትም።
ስለ ፆም መቶ ጉዳዩች ከሚለው መፅሀፍ የተወሰደ
✍ዘ.ሐ