ብዙ ሰው ወሀብያና አሻዒራ ለውጡ ምንድ ነው⁉️ ይላል
በአጭሩ
💢💢💢
👉አሽዐሪያ ፡ የሰለፎችን አቂዳ አደብዝዘው በከንቱ አስተሳሰብ ሙስሊሙን ለማጥመቅ የተነሱ አካላትን ልክ ለማስገባትና የሰለፎች መንገድ ከምንጩ ከቁርአንና ሀዲስ የተቀዳውን ትክክለኝ እምነት ከጥፋት አካላት ለመከላከል በቆራጥነት በተነሱት ታላቁ የሙስሊሞች መሪ አቡል- ሀሰን አልሽአዓሪ የተሰየመ አቂዳ ነው።
💢 ወሀብያ ደግሞ በእንግሊዝ የኡስማያን ኢስላማዊ ስርወ - መንግስት ለመጣል የተመሰረተ ፡ ከጅማሮ እሰከ አሁን ድረስ ሙስሊሞችን በመጨፍጨፍ የሚታወቅ ፤ አንድም ጊዜ ሙስሊም ካልሆኑ አካላት ጋር ጂሀድ አድርጎ የማያውቅ ፤ ለእስራኤል መመስረት ትልቅ አስትዋፅኦ በነበረው በሙሀመድ ኢብኑ አብድል ወሀብ የሚጠራ ጀመአ ነው።
🙏ለውጡ አሁን ገባህ ⁉️ በመንጋጋህ አጥብቀህ ያዝ
✍ዘ.ሐ