ከረመዷን በፊት “ ሙጀሲማንበማክፈርና እነርሱን ያላከፈረን አሽዐሪ በማክፈር “ ዙሪያ ጀምዒዮችን ለውይይት ለመጋበዝ አሰበን ፤ አሁን ወቅቱ ረመዷን እንደመሆኑ መጠን የወሀቢያ ረብሻ እንደሚበዛ ፤ በዚህ ወቅት ደግሞ ከነ ልዩነታችን አንድ ሆነን እነርሱን መመከት ስለሚኖርብን ከረመዷን በኃላ እናድርገው ብለን ተስማምተን ነበር
ሆኖም ትላንትና ከወሀቢዮች ጋር ቢድዐን በተመለከተ ከተካሄደ የላይቭ የቲክቶክ ውይይት በኃላ ጀምዒዮች በራሳቸው ጊዜ ለውይይት መጥተው ቀጣዩ ውይይት ተደርጏል
ከጀምዒያ ጉልሀኖች መካከል ለውይይት ዝግጁ የሆነ ካለ በራችን ሁሌም ክፍት እንደሆነ ልናሳውቅ እንወዳለን