♦️✨ሀቂቃ የሠይዳችንﷺ ሙሀባ ያለው እና በእርሳቸው ያመነ ክብራቸው መነካቱ ያሳምመዋል እንጂ ከእርሳቸው ፖለቲካን አስበልጦ ዝም አይልም!!
«ሠውየው ለሠይዳችንﷺ ያለው መሀባ ምልክቱ ከቻለ በየቀኑ ካልቻለ በ3ቀኑ እርሳቸውን አስታውሶ/ናፍቆ ስቅስቅ ብሎ ማለቀሱ ነው» ይላሉ ሸይኽ ሀቢብ ዑመር(ሀፊዘሁሏህ)
የሚገርመኝ ሠይዳችንንﷺ ተሷድቧል በተባለው ሠው ዙርያ ለገደብ አላፊነቱ እርምጃ ይወሰድበት ሲባል አይ ልክ ነው የሠራው እያሉ ካፊሮቹ እንኳ ለዛ ለቆሸሸው አንደበቱ ሽፋን እየሠጡት ነው።
«መጅሊሡ ምን እየሠራ ነው?» ብለው ወንድሞች ሲጠይቁ..ምን እየሠራ እንደሆነ ምን አገባችሁ ሚል ኮመንትም አየሁ ..ወሀብያ ለነብዩﷺ ሳይሆን ለመጅሊሱ ነው ሽፋን ሚሠጠው
⛔️አሁንስ የመደራጀት /ራስን ችሎ ተቋም የመሆን አስፈላጊነት ገባህ?