ብዙ ክርስቲያኖች ሙስሊሙች ጀነት ገበተው 70ሺህ ሚስት ይሰጣቸዋል ምናምን እያሉ ያለግጣሉ 70ሺህ ሴት ቢሰጣቸው የሚጠሉ ይመስል😄😄😄😄
ቀልዱ ቀልድ ነው ግን ሲጀመር በዚህ ጉዳይ ለመጨቃጨቅ ቅድሚያ በአላህ በመልክተኞች በቁርአንን ማመን አለብህ በዚህ ሳታምን አሁን ያነሰህው ነጥብ ላይ ብንጨቃጨቅ ጥቅም የለውም። ምክንያቱም እኔም አንተም ገነተ (ጀነት)ደርሰን አልመጣንም ከህዋስ ውጪ ስለሆነ ነገር ነው የምንወያየው። እኔ በቁርአን በመልክተኛው ስለማምን እሳቸው በነገሩኝ ሁሉ አምኜ ተቀብያለሁ። እናንተ ደግሞ በመልክተኛው ስለማታምኑ ይህን ነገር አትቀበልም አለቀ።
ግን እስኪ በሚገባህ ቋንቋ እናውራ የሆነ ግለሰብ የሆነ ስራ እንድትሰራ አዘዘህ በሚገባ ስራህን ሰርተህ ስጨርስ ዱባይ ወስዶ በሚገርም ሆቴል ውስጥ ዞሪያህ በሴቶች ተከበህ የፈለከውን እየበላህ እየጠጣህ እንድታሳልፍ ቢያደርግልህ ክፋቱ ምንድነው ⁉️
✍ዘ.ሐ