TGStat
TGStat
Type to search
Advanced channel search
  • flag English
    Site language
    flag Russian flag English flag Uzbek
  • Sign In
  • Catalog
    Channels and groups catalog Search for channels
    Add a channel/group
  • Ratings
    Rating of channels Rating of groups Posts rating
    Ratings of brands and people
  • Analytics
  • Search by posts
  • Telegram monitoring
ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ

1 Jul, 11:07

Open in Telegram Share Report

ሺዐዎችና የማስመሠል ጥበቦቻቸው
====================

✍ አንዳንድ ኢስና ዐሸሪያዎች (ከሺዐዎች መካከል በዘመናችን አብላጫ ቁጥር ያለው ጭፍራ  )  በዚህ እኛ የሱኒዎች ጠላት አይደለንም  ይላሉ ...

ፍትሃዊ ለመሆን...

በተግባር ደረጃ የሚወሰዱ አቋሞች መቅቀየር አይችሉም ማለት አይቻልም ፤ ከዚህ በፊት የተከሰተው ያለፈ  ታሪክ ነው ። ኢስና ዐሸሪያዎች ሱኒዎችን በጣም እንደሚወዱ ለማየት አሁን ላይ በተጨባጭ እየተከሰተ ያለውን እንመልከት ።

ይህን ለማረጋገጥ የባግዳድ ሰዎችን ጠይቅ፣ የሂምስን(ሶሪያ ) ሰዎች እና ሌሎች ብዙዎችን ጠይቅ ( ሱኒው ላይ ምን ያክል በደል ፣ ጭፍጨፋና የእምነት አፈና እንዳካሄዱ ይነግሩሀል ) ።

💠 እናንተ ሱኒዎች ሆይ! በዚህ ጉዳይ ላይ ዒስና ዐሸሪዮችን ማስዋሸት አይፈቀድላችሁም ፣ ምክንያቱም እነሱ እንደማይጠሏችሁ እና ደማችሁን የተፈቀደ እንደሆነ አድርገው እንደማይቆጥሩት በግልፅ ይናገራሉ 😜😜😜 ።

እነዚህ ሰዎች በተለይ ለተቃዋሚዎቻቸው የሆነ ነገር ሲናገሩ እውነትን እንደሚናገሩ ታውቃላችሁ ።😂😂 የተቅያህ መርህ ከነሱ ጋር ምንም ግንኙነት እንደሌለው ፣ እርሱም ከሃይማኖታቸው ወይም ከአባቶቻቸው ሃይማኖት ውስጥ እንዳይደለም ታውቃላችሁ ።


በሰላማዊ ሰዎች ላይ መጥፎ ጥርጣሬን የምታሳድሩ  ሱኒዎች ከናንተ አላህ ይብቃኝ 😂

አንድ ሰው ከሕዝብ የተደበቀ ነገርን ይዋሻል ተብሎ መገመት ይቻላል፣ ነገር ግን ግልጽ በሆነ ነገር ለመዋሸት ድፍረቱ በጣም አስገራሚ ነው ... ይህ ደግሞ ሞኝነትን ያሳያል። አሁን ያለንበት ታሪካችን ውሸትነቱን መስካሪ ሆኖ ሳለ ማን ያምነዋል?

አዎ፣ ማንም ሰው  ውሸቱ ከተጋለጠ በኋላ ይህን ውሸታም የሚያምን ከሆነ፣ በእርግጥ መገደል እና ፕላኔቷ ከርሱ መጥራት ይገባታልና ፣ ምክንያቱም እሱ ከዉሸታሙ ሰው  የበለጠ ደደብ ነውና ።

አትተቂያህ : - ሺዐዎችና ዘንድ እምነትን ደብቆና ሁኔታዎች እስኪመቻቹ አስመስሎ የመኖር ጥበብ ነው።

✍ ከሸይኽ ሰዒድ ፎዳህ ተማሪ ከሸይኽ ሙሀመድ አክረም የተወሰደ

http://t.me/sufiyahlesuna

1.2k 1 4 16
Catalog
Channels and groups catalog Channels compilations Search for channels Add a channel/group
Ratings
Rating of Telegram channels Rating of Telegram groups Posts rating Ratings of brands and people
API
API statistics Search API of posts API Callback
Our channels
@TGStat @TGStat_Chat @telepulse @TGStatAPI
Read
Академия TGStat Telegram Research 2019 Telegram Research 2021 Telegram Research 2023
Contacts
Справочный центр Support Email Jobs
Miscellaneous
Terms and conditions Privacy policy Public offer
Our bots
@TGStat_Bot @SearcheeBot @TGAlertsBot @tg_analytics_bot @TGStatChatBot