የድሮን ጥቃት ~ የጥንቃቄ መረጃ!
ዛሬ ሕዳር 6/2017 ዓ.ም ፈረስ ቤት አጣጥ ት/ቤት በድሮን ለመምታት እየተዘጋጁ እንደሆነ መረጃ ደርሶናል። ይሄንን መረጃ ለአካባቢው የፋኖ መዋቅር ያሳወቅን ሲሆን የአካባቢው ማሕበረሰብም አስፈላጊውን ጥንቃቄ ሊያደርግ ይገባል።
ጥቃቱን ለማድረስ የታሰበው "አጣጥ ት/ቤት " ከፈረስቤት 5 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል።
© ጥላሁን አበጀ
ታጋይ አምሓራ
5/03/2017 ዓ.ም

ነፃነት በትግል እንጂ በልመና አይገኝም!
5/03/2017 ዓ.ም