ሕዳር 12 ቀን 2017 ዓ.ም
ስናን አባጅሜ ብርጌድ 3 ብሬን እና 17 ክላሽ በመማረክ የስናን ወረዳ ዋና ከተማ የሆነችዋን ረቡዕ ገበያ ከተማን በተቆጣጠረበት ዕለት ከወንድሞቻችን ጋር የምናደርገው ውይይት እንደቀጠለ ነው።
@ አስረስ ማረ ዳምጤ