የእስክንድርን ሴራ ማጋለጣችንን እንቀጥላለን!!
👉አንደኛ በእስክንድር የሚመራው የማሞ ልጅ መጀመሪያ ወረራ ያካሄደው የፋኖ ጠንካራ ይዞታ ወደ ሆነው ኤፍራታ ቀጠናወች ሲሆን በተለይ ዋናውን ካጠፋነው ሌላው ይበተናል በሚል የእስክንድር እቅድ መሰረት የፋኖ መሪ አሰግድ መኮነን ወደ ሚገኝበት ማጀቴ በማቅናት ከፍተኛ ተኩስ በመክፈትና በማሳደድ መሪውን ጋሽ አሰግድ መኮነንን ጠላት እጂ እንዲወድቅ አድረገዋል!!❕
በዚህ የተነሣ በኤፍራታ አካባቢ የሚንቀሳቀሰው በራሳቸው በእነ መከታው የሚመራው 7/7ዐ ብርጌድ ሳይቀር ይሄን የእስክንድር አካሃድ በመቃውም ከድርጅቱ እንደወጣ መግለጫ ሰጥቶ እንደነበር ይታወቃል።ነገር ግን ቡኋላ በማጭበርበርና በማታለል 15 የማይሞሉ ተዋጊወችንም በመጨመር በቃ 7/70 ክ/ጦ ብለናችኋል በማለት መልሰው በስራቸው አድርገዋቸዋል!! ይሄ ሁኖም ተዋጊው ሃይል አሁንም በእስክንድር ድርጅት ደስተኛ አይደለም።
👉 ሁለተኛ በራሳቸው በእነ ማሞ ልጅ ስር የነበረው ደራ አካባቢ የሚንቀሳቀሰው በአፄ ዳዊት ክፍለጦር ስር የሚካተተው ምንሊክ ብርጌድ የእስክንድርን ከብልፅግና የማይተናነስ የከፋፋይ አጀንዳ አልቀበልም በማለት ከድርጅቱ መውጣቱን ሁላችንም የምናውቀው ነው!!
👉 ሶስተኛ የራሳቸው የእነ ማሞ ልድ መከራው ዘመቻ መምሪያ ሃላፊ ፋኖ ኢሳያስ ሳይቀር የእነ እስክንድር መንገድ እኔንም ግራ ገብቶኛል እቅድ አውጥተንም መዋጋት አልቻልንም። ሰራዊታችንም ከእነ ዘመነ እና ከነ ምሬ ጋር አብሮ የማይሰራ ፋኖ ምን ፋኖ ይባላል? እያለ በጥያቄ አፋጦናል በማለት ከ ABC ቲቪ ጋር በነበረው ቃለመጠይቅ ገልጿል!!
👉 አራተኛ ይሄ የእስክንድር ቡድን የአንድነት ተምሳሌት የሆኑትን የሸዋ አባት አርበኞችን በመክበብ እነ አባት አርበኛ ተስፋዮንም አግቶ እያሰቃዮ ነው!!
👉 አምስተኛ አሁን ደግሞ በእስክንድር የሚታዘዘው የማሞ ልጅ መከራው ወረራውን ወደ መራሀቤቴ በማዞር የራሳቸው አካል በሆነው በቀስተንህብ ብርጌድ ላይ ጦርነት ከፍቷል!!
የእስክንድር ድርጅት መላ አማራን አንድ እንዳይሆን እየበጠበጠ የቀጠለ ሲሆን በተለይ የሸዋ ቀጠና ላይ ጀግኖችን በማሳደድ ከብልፅግና በማይተናነስ መልኩ ጠላትነቱን እያረጋገጠ ቀጥሏል!!
👉 ስድስተኛ ከድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ተጭሮ የወጣውን መሀይሙን አዶናይን ፖለቲካ ዘርፋ ሀላፊ ተደርጎ በየቀኑ ከፋፋይ ትርክቶችን ሲተርክ ይውላል!!
አዶናይ አበበ በትምህርቱ ሲበዛ ሰነፍ ከድሬዳዋ ዩኒንቨርስቲ ተመርቆ ከወጣ በኃላ ወደ መንግስት ተቋም ለመግባት ከ 14 ጊዜ በላይ ተፈትኖ ማለፍ ያልቻለ ሰው ነው። ጊዜ ሰጠውና እውቀት በማይጠይቀው በፋኖ አደረጃጀት ውስጥ ገብቶ ስልጣን ተሰጥቶት አሁን ላይ እውነተኛ የአማራ ልጆችን ሲሳደብ ይውላል።
ታጋይ አምሓራ

ነፃነት በትግል እንጂ በልመና አይገኝም!