ፋይዳ / National_ID
✅ ትክክለኛውን National ID በቀላል መንገድ እንዴት እናገኛለን ?
➡️ ይህንን አገልግሎት ኢትዮ ቴሌኮም በሁሉም ክልሎች እየሰጠ ነው::
➡️ብዙ ሰራተኛ በሚገኝባቸው የመንግስት ተቋማትም ኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎቱን እየሰጠ ይገኛል
➡️ በቀጥታ በኢትዮ ቴሌኮም በመሄድ የታደሰ ወይም ጊዜ ያላለፈበት መታወቂያ ይዞ በመሄድ fayda ቁጥር መውሰድ ይቻላል::
➡️ ዋናው ጉዳይ ከምዝገባ በኋላ ዋነው /ኦርጅናሉን መታወቂያ እንዴት ማግኘት እንችላለን የሚለው ነው!
➡️ ቴሌብር ላይ በሚሴጅ የሚላክልንን 16 ዲጂት fayda ቁጥር በማስገባት ሶፍት ኮፒ የሆነውን national id ማገኘት እና ኮፒ ማድረግ ይቻላል ነገር ግን ኦርጅናል አይደለምና በተለያዩ ጉዳዮቾ ለverify አስቸጋሪ ነው
✅ ትክክለኛውን /ኦርጅናሉን ለማግኘት
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://id.gov.et/ በዚህ ሊንክ ገብተን order card print የሚለውን መርጠን የ fayda ቁጥር እናስገባለን
➡️ በመቀጠል normal እና premium የሚል የክፍያ አይነቶች አሉ premium በተወሰነ ጊዜ ማለትም በ 2-3 ቀን እንዲደርሰን ሲሆን regular ደሞ እራሳቸው ባስቀመጡት ጊዜ የምንወስድበት አሰራር ነው
ዋጋውም:-
🔤 regular service 343 birr
🔤 Premium service 625 birr
✅ስለሆነም በመረጥነው መንገድ በቴሌ ብር ወይም ሲቢኢ ክፍያ በመፈጸም ከተዘረዘሩ ቦታዎች በአቅራቢያችሁ የሚገኘውን ፖስታ ቤት በመምረጥ በሚደርሰን ሚሴጅ በተጠቀሰው ቀን ያለምንም መጉላላት እና ምልልስ ባለንበት ሆነን ከመረጥነው ፖስታ ቤት ኦርጂናል National id ማግኘት እንችላለን❗️
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!
https://t.me/temhert_bebete