'' ከ330 በላይ ሕፃት በምግብ እጥረት ሞተዋል '' የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሪፖርት
ባለፉት ስድስት ወራት 620 እናቶች በወሊድ ሕይወታቸው ሲያልፍ ከ330 በላይ ሕፃናት ደግሞ በምግብ እጥረት መሞታቸውን የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የግማሽ ዓመት ሪፖርት ያመለክታል።
ኢኒስቲትዩቱ ሩፖርቱን ለጤና እና ማህበራዊ ልማት እንዲሁም ለባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ባቀረበት ወቅት ባለፉት ስድስት ወራት በአገር ደረጃ ከፍተኛ የምግብ እጥረት መከሰቱንና በዚህም ምክንያት 352 ሕፃናት ሲሞቱ 232‚389 ሕፃናት ደግሞ ለሕመም መዳረጋቸውን ገልጿል፡፡
ምንጭ: ሪፖርተር