የውጭ ዝውውር ማሰታወቂያዎች |
የደባርቅ ጠቅላላ ሆስፒታል ባለው ክፍት የስራ መደብ ሌላ ጤና ተቋማት ከሚሰሩ የጤና ባለሙያዎች መካክል በውጭ ዝውውር አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል!
ስለሆነም
➢ ከሚሰሩበት መ/ቤት የስምምነት ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
➢ የስራ አፈፃፀም (BSC) ውጤት የሁለት ጊዜ ተከታታይ አማካይ ውጤት
➢ የታደስ የሙያ ፍቃድ ያለው ( ያላት )
➢ የጋብቻ ማስረጃ የተወዳዳሪው ባል/ሚስት መንግስት ሰራተኛ ከሆነ ከሚሰራበት መ/ቤት የመንግስት ሰራተኛ ካልሆኑ ከሚኖሩበት ቀበሌ የተፃፈ ማስረጃ
➢ ተፈላጊ ችሎታውን የምታሟሉ የት/ት ማስረጃችሁን ዋናውንና ከማይመለስ ኮፒ ጋር በመያዝ ቢሮ ቁጥር 61 ድረስ በመምጣት መመዝገብ ትችላላችሁ
መመዝገቢያ: እስከ 6/6/2017 ዓ/ም ዘወትር በስራ ስዓት መመዝገብ ትችላላችሁ
የፈተና ቀን 7/6/2017 ዓ/ም ከጥዋቱ 3፡00 ስዓት በደባርቅ ጠቅላላ ሆስፒታል ፈተናው ይሰጣል፡፡
ማሳሰቢያ፡-
➢ በምዝገባ ጊዜ ያልቀረበ መረጃ ለውድድር አያገለግልም
@tenamereja