ሙስሊሞች አንድ ሊሆኑ የሚችሉት በእምነታቸው በዐቂዳቸው አንድ ሲሆኑ ብቻ ነው።ዐቂዳ ማለት ደግሞ ከሽርክ እና ከቢድዓ ከአዳዲስ ነገሮች በሙሉ ጥርት ያለችውን እምነት ሲይዙ እና ከሱም ሲጠሩ ነው።የመጀመሪያዎቹን ቀደምቶች መንገድ በትክክል ሲከተሉ ብቻ ነው አንድ ሊሆኑ ሊስማሙ የሚችሉት።አሏህ ነብዩን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም የላካቸው ሰዎችን ከፍጡር አምልኮት ወዳ ፈጣሪ አምልኮት ሊወስዳቸው ሊያወጣቸው ነው። አለበለዚያ ከዚህ መንገድ ውጭ ፈፅሞ አንድ ሊሆኑ ሊስማሙ አይችሉም።
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን አደመ አል ኢትዮጲ አስሰለፊይ ሀፊዚሁሏህ
👇👇👇
https://t.me/tewhidnfelga
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን አደመ አል ኢትዮጲ አስሰለፊይ ሀፊዚሁሏህ
👇👇👇
https://t.me/tewhidnfelga