ተውሂድን ፍለጋ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ
ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሰራ ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው? በቻናሉ ውስጥ ቁርአን&ሀዲስ
አስተያየት ካለዎት
>>> @Reyan_tube_bot

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል
قال رسول الله صلى الله عليه وسلم : ((من رأى منكم منكرا فليغيره بيده فإن لم يستطع فبلسانه فإن لم يستطع فبقلبه وذلك أضعف الإيمان)).
"ከናንተ መጥፎን ነገር የተመለከተ በእጁ ይቀይረው (ያስወግደው)። ካልቻለ በምላሱ። ካልቻለ ደግሞ በልቡ። ይሄ ግን ደካማው ኢማን ነው።" [ሙስሊም: 186]
ከሐዲሡ የሚወሰዱ ቁም ነገሮች
① ከመጥፎ መከልከል ነፍስ ወከፋዊ ሃላፊነት እንደሆነ፣
② ከመጥፎ መከልከል የተለያዩ ደረጃዎች ስላሉት ሁኔታዎችን እና ተገቢ እርምጃዎችን መለየት እንደሚያስፈልግ፣
③ በእጅ ወይም በአንደበት ጥፋትን ለማስወገድ አቅም እንደሚያስፈልግ፣
④ ጥፋትን በልቡም የማይጠላ ሰው ኢማኑ ከዝቅተኛ ወለልም በታች በመውረዱ ከባድ አደጋ ላይ እንደሆነ
⑤ ኢማን ከልባዊ እምነት ባለፈ ተግባርንም እንደሚጨምር

https://t.me/tewhidnfelga
https://t.me/tewhidnfelga


Forward from: الشباب السلفيين
ሀርቡ ላይ በቅርቡ
-------------------------------
የአጥራቸውን ግቢ እሳት ቢዞረውም፡
ፅኑ አቋማቸውን ፊትና አልቀየረውም፡
በለጋ እድሜያቸው ላይ ብዙ ተሞከሩ፡
ዛሬም ድረስ አሉ እንደጠነከሩ፡
በጥመት ቡድኖች ዙሪያውን ተከበው፡
አሉ ዛሬም ድረስ የሱና ካብ ክበው፡
የተውሒድን አርማ መለዮ ደርበው፡
ጥመት ቢዲዐ ላይ ሳያባሩ ዘንበው፡
------------------------------------------
ሀሜት ስም ማጥፋቱን ሁሉንም ታግሰው፡
በነገ ተስፋ ላይ ስኬትን ደግሰው፡
ድንጋይና አፈሩን ለይተው በፈርቁ፡
ከጥመት አካላት አያስጠነቀቁ፡
አሏህ አፅንቷቸው እንዳይሳቀቁ፡
እውነት የፈለገን ልብ እየሰረቁ፡
ጀግና ልጆች አሉ እውነት የታጠቁ፡
እኔ ካለሁበት በቅርበት ሳይርቁ፡
ሀርቡ ከተማ ላይ የሚያብረቀርቁ፡
----------------------------------------
አስተዋይ ወጣቶች እርጋታ ያላቸው፡
መረጃ ተከታይ ዳዋ እማይውጣቸው፡
እንደዚህ ብዬ ነው እኔ እማስባቸው፡
የአርሹ ባለቤት ፅናቱን ይስጣቸው፡
------------------------------------------
ፊትና ቢቀጣጠል እንደ ሰደድ እሳት፡
ፍቅራቸው ሆኖብኝ የልብ ትኩሳት፡
አንድ አቋም አጣምሮን የመንሀጅ ንቅሳት፡
የሀርቡን አናብስት አልችል አልኩኝ መርሳት፡
--------------------------------------------
ከደሴ ኮንቦልቻ በአንድ ተሰባስበን፡
ከከሜሴም መጥተን በደስታ ተውበን፡
በቅርቡ ደዕዋ አለን ሀርቡን ምድር ከበን፡

➝ይቀጥላል........
በቅርቡ ሀርቡ ላይ ኢንሻ አሏህ

🖊በኑረዲን አል አረቢ1444

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi


Forward from: SadatKemal Abu Meryem
Video is unavailable for watching
Show in Telegram


Forward from: الشباب السلفيين
የየበሎ ሙስሊም

በአንድ አሏህ እመን በቁርዐን ፅና፡
ተጓዝ በቀጥታ በተውሒድ በሱና፡
በእስልምናህ ጠንክር በድንበርህ ክበር፡
ሽርክ ላይ ተዘፍቀህ እንዳትሰባበር፡

ቃልቻው ኪታቡን አስተውለህ ቅራ፡
ሾናት ጭሌ ቆሌ ምንድን ነው ደንቀራ፡
በደል እንደሆነ ከንፁህ ላይ መፍረድ፡
ሽርክ ነው ተጠንቀቅ ጎበደነሰ ላይ ማረድ፡

ከሽርክ ተመለስ ዛሬ ተስተካከል፡
አሏህ ሰው ይመርጣል ከሰወች መካከል፡
በእምነትህ በርታ ተራመድ ወደ ፊት፡
ሚስጥርህን ጠብቅ አትዝራ እንደ ወንፊት፡
የሽርክ ተግባር ነው አትሒድ ቆራፊት

ሙስሊም ጀግና ሆነህ ተወልደህ የበሎ፡
ለምን ትጓዛለህ ወደ አባ-ደበሎ፡
ሾናትና ጭሌ አይጠቅምም ራሒሎ፡
አሏህን ያስቆጣል እውነት ለመናገር፡
የሽርክ ተግባር ነው አንበሶና ጨንገር፡

ቁርዐንህ እያለን አሏህን ተገዙ፡
ሀዲሱም እያለን ነብዩን ታዘዙ፡
ምን ይሰራልሀል ጠና ባዲገዙ፡

ኢስላም ሀይማኖትህ በሐቅ ተውቦ፡
እውነትን ከሀሰት እየለዬ አቅርቦ፡
ለምን ታከብራለህ የክርስቲያን አቦ፡

ጊወርጊስም ማሪያም አይቻልም ማበል፡
ከሽርክ እራቅና ወደ አሏህ ተዘንበል፡
ቁርአኑን አንሳ እውነትን ተቀበል፡
ተናገር ወንድሜ ለአባትና ለእናት፡
የሽርክ ተግባር ነው እንዳይበሉ ሾናት፡

በአሏህ አታጋራ ህዝቤ ሆይ ሁን በሳል፡
ውሸት ነው ቅጥፈት ነው ሐቅ የለውም መሳል..
እሳት እንዳትገባ ከቶ እንዳትሳሳት፡
ጠንቋይ ጋር አትሒድ አሏህን በመርሳት፡

ሸይጧን ሊያጠፋህ ነው የሚመለከትህ፡
አትተው አታቋርጥ ፅና በሶላትህ
የክርስቲያኖችን በአላቶች ማክበር፡
በአሏህ ላይ ማመፅ ነው መተላለፍ ድንበር፡
የተውሒድ አርበኛ ስለሆነ ሙስሊም፡
ሽርክን የፈፀመ ስለሆነ ዟሊም፡
በአሏህ ብቻ እመን የየበሎ ሙስሊም፡
~~
➪በኑረዲን አል አረቢ
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi


Forward from: 👑አማኝ ሴት ስጦታ እጂ ምርጫ አይደለችም// የሱናዋ ቆጆ በሀያዕ ያበበች👑
🎧راهة قلبي القران يشفي القلب 🌸

ቀልብን ሚገዛ የደስታች ድምቀት የደርታችን ምንጭ በተስፋ ባህር
መዋኛ የነፍስ እርካታ
📚ቁርዓን ግብዣ🎧
↷⇣🌹⇣↷
https://t.me/joinchat/UHC7LCmjUhK33Ru0


ለወጣቶች ኡሱል ክፍል 2
አል-ኡሱሉ አስ-ሰላሰቱ
የኪታቡ pdf ሊንክ
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/3742


ኢብኑ ሙባረክ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ:_
˙እውቀትን ፈለግን ከሱ የተወሰነ ነገርን አገኘን ؛ አደብን ፈለግን የአደብ ባለቤቶች በርግጥ ሙተዋል።!
ምንጭ:-📚(عقائد السلف( 499
~~~~~~
በእሳቸው ዘመን የአደብ ባለቤቶችን ማግኘት ካልተቻለ የእኛን ዘመን ቢያዩ ምን ይሉ ይሆን!?
​⊰✿⊱https://t.me/tewhidnfelga


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ወንድ ሆይ በሚስትህ ጉዳይ አሏህን ፍራ ተገላልጣ/ ሸሪዓዊ ሂጃቧን ጠብቃ የማትወጣ ከሆነች አሏህ ፊት ትጠየቅበታለህ"

ሸይኽ ሱለይማን ሙባረክ (ረሂመሁሏህ)

https://t.me/tewhidnfelga
https://t.me/tewhidnfelga


Forward from: 👑አማኝ ሴት ስጦታ እጂ ምርጫ አይደለችም// የሱናዋ ቆጆ በሀያዕ ያበበች👑
ከአመት በፊት የተጫች ምክር ብጤ ለወንድሞች!

➴የኔ ወንድም ትዳርን ማሰብ ቀላል ነው
ወደ ትዳሩ ውስጥ መግባት ቀላል ነው.
#ወደድካት_ማሻ_አሏህ__ሀላልህ_ልታደርጋት
#ኒካህን_አደረግክላት_ደስ ይላል!

➴ግን....ግን....ግን...ይሄን..ዘንግተሃል!!
👇👇👇
➠ ዛሬ አንተ ስለወደድካት ብቻ ወዴ ትዳር መግባት ግን እንዴት ነው በርግጥ የወደዱትን
ማግባት ጥሩ ነው ወዶም ማግባት ግድ ነው
ግና ብዙ ነገር ላይ አመራረጥህን አሳምር‼️

➴ ነገ ከመማረርህ ከመሰለቻቸትህ በፊት
ኢማን ሀያዕ አዳብ ለሴት ልጅ ትልቁ ውበቷ ነው።
በውበት ብቻ ወደህ መግባትህ አመድ አፋሽ
እኔደሚያደርግህ አትዘንጋ ሁሉም ከተሟላ
ነዓም ከማ ቃሉል በአዱል ኡለማዕ ኑሩል አላ ኑር! በውት ላይ ውበት ማለት ነው ጥሩ ነው!

ግን አጥና ምን ያክል ስለዲኗ ግንዛቤ አላት
ምን ያክልስ ትተጋለች ለዲኗ❓ሀቄን የምት
ጠብቅ አይነት ሴት ነችን❓ቤቷን አሳምራ
የምትጠብቅ አማናዋን የምታጠብቅ ነችን❓
የልጆቸ እናት ትሆናለችን❓ ልጆቼን በተርቢያ
አንፃ የምታሳድግልኝ አይነት ነችን❓መልካምና ጎበዝ በቁረአንና በሀዲስ የምትተዳደር ነችን ልጆቼን በመልካም ሀል በዲን ጎበዝ አድርጋ
በሸሪአ በቁረአን በሱና አንፃ የምታሳድግልኝ በአሏህ ፍቃድ ልታበረክትልኝ የምትችል ነችን❓

#የኔ_ወንድም_አስብ_አስብ_አስብ 👈

➴"ዛሬ ተዋደዱ ትላንት በኒካህ ተሳሰሩ
ከትላንት ወዳ ተጋቡ ከዛም አብረው ሰነበቱ
ከዛም ተገማመቱ ተወቃቀሱ ተሰለቻቹ ተፋቱ
ሲባል አትሰማምን⁉️

~ታዳ ምክኒኒያቱ ምን ይሆን ❓❓

➴"ወንድ ልጅን "በአሏህ ፍቃድ"ጎበዝ ና ጀግና
እንዲሆን የምታደርገው በጥሩ ተርቢያ ለሰዎች
ክበር እንዲኖረው ለዲኑ ያለው ፍቅር እንዲዳብር
አድርጋ የምታንፀው እናት ነች እናት የልጆቿ
መድረሳ ነች ልጆቿ እንዲሰንፉ እንዲጠነክሩ
መጥፎ ባህሪ ጥሩ ባህሪ እንዲላበሱም ሰበብ
ነች እሷ ጀግና ከሆነች ልጆቿም ጀግና ናቸው
የጠንካራና የእንቁ ልጆች ጠንካራ እንቁ ናቸው።

የግዴለሽ ልጆች ልቆችና ግድ የለሽ ናቸው❗️❗️
➴"ሚስት ከማግባትህ በፊት ለልጆችህ እናት
የምትሆነዋን በጥንቃቄ ምረጥላቸው!!
በዙሪያህ ያሉ ጥንዶችን ተመልከት!! ሰላማዊ
ህይወትን የሚኖሩት አሏህ ያዘነላቸው ጥቂቶቹ
ናቸው።

➴አብዛኛዎቹ ህይወታቸው የተመሰቃቀለ ነው❗️
እርስ በርሳቸው የማይከባበሩ ሚነታረኩ
የሚናናቁ ኧረ ስንት ጉድ ይሰማል! የነሱ
ህይወት ተመሰቃቅሎ የልጆቻቸውንም አስተዳደግ ማመሰቃቀላቸው......⁉️

➴መንስኤው ምን ይመስልሃል//ይመስልሻል??
ሠሰረቱ ስላልተስተካከለ አይደል⁉️
በትክክልም ነውጂ !❗️ስለዚህ ታዲያ አንተ
ለምን አትመከርበትም??

የግድ ያንተም ህይወት ተመሰቃቅሎ ካላየህ
አታምንም⁉️ ተመከር ወንድሜ አቻህን
በጥንቃቄ ምረጥ ብትዘገይብህም ታግሰህ
ፈልጋት‼️

➴ቀኑ በደረሰ ጊዜ አሏህ ያገናኝሃል እርግጠኛ
በዚህም እርግጠኛ ሁን የምር የምነግርህ
ጣፋጭ ህይወትን ምታኖርህ እያከበረችህ እየተንከባከበችህ፣.......ለማንም ብላ ሳይሆን
ለአሏህ በአሏህና በመልዕክተኛው ስለምታምን
አንተንም እንድታከብርህ እንድትንከባከብህ
ስለታዘዘች ነው።

➴በየሚድያው በሚፈነጩ ሴቶች አትሸወድ‼️
ያብረቀረቀ ሁሉ ወርቅ አይደለም..።መከበር ከፈለክ ክብሯን የጠበቀችን ምርጠህ የግልህ አድርጋት።

እርግጠኛ ሆኜ ነው የምነግርህ ትደሰትባታለህ❗️

➠#ኡኽታ_በግልባጭ_እኔንም_አንችንም #ይመለከተናል።
~«👑አማኝ ሴት ስጦታ እጂ ምርጫ አይደለችም የሱናዋ ቆጆ በሀያዕ ያበበች🌺
↷⇣🌹⇣↶
https://t.me/joinchat/UHC7LCmjUhK33Ru0


🔶 ሒጃብ መጠበቃያ እንጂ የጌጥ ልብስ አይደለም!!

🔶 الحجاب حشمة وليست لباس تزين!!

🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3

https://t.me/AbumuslimAlarsi/7703

            •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
📚 ምንጭ "#የመወዒዘቱ_አኒሳእ ማብራሪያ (#ምክር_ለሴቶች)" ከሚለው ክፍል 16 የተወሰደ ትምህርት ነው!!!
           •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
      
🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን  አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ)

📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇

🌐 https://t.me/AbumuslimAlarsi






ክፍል 2
ኪታብ ቂርዓት
እምነታችን
የኪታቡን ፒዲኤፍ ለማውረድ
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/3698




🔷 አዲስ ሙሐደራ 👇👇👇👇👇

➡️የዑለማኦች አቋምበተውሂድዙሪያ ‼️
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
✅ትክክለኞቹ ዓሊሞች እነማናቸው ⁉️

↗️እና ሌሎችም ወሳኝ ነጥቦች ተዳሰዋል

🎧ይደመጥ ባረከሏሁ 👆👆👆

🎙By Abdurehman Abu Useymin

https://t.me/abuUseyminabdurehman/2331




Forward from: Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ወንድማችን ኸዲር አሕመድ ከሚሴን አሁን ስልክ ደውሎ አጊንቼዋለሁ። አካባቢው ሰላም ነው ብሎኛል። አብዛኛው የሚወራው ነገር ውሸት ነውና አትሸበሩ። ዱ0 ላይ እንበርታ።


ሙስሊሞች አንድ ሊሆኑ የሚችሉት በእምነታቸው በዐቂዳቸው አንድ ሲሆኑ ብቻ ነው።ዐቂዳ ማለት ደግሞ ከሽርክ እና ከቢድዓ ከአዳዲስ ነገሮች በሙሉ ጥርት ያለችውን እምነት ሲይዙ እና ከሱም ሲጠሩ ነው።የመጀመሪያዎቹን ቀደምቶች መንገድ በትክክል ሲከተሉ ብቻ ነው አንድ ሊሆኑ ሊስማሙ የሚችሉት።አሏህ ነብዩን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም የላካቸው ሰዎችን ከፍጡር አምልኮት ወዳ ፈጣሪ አምልኮት ሊወስዳቸው ሊያወጣቸው ነው። አለበለዚያ ከዚህ መንገድ ውጭ ፈፅሞ አንድ ሊሆኑ ሊስማሙ አይችሉም።
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን አደመ አል ኢትዮጲ አስሰለፊይ ሀፊዚሁሏህ

👇👇👇
https://t.me/tewhidnfelga


ልጄን ልዳረው ወይ

የሸኽ ፈውዛን አስደማሚ መልስ

የሴት ልጅ አባት አስተዋይነት ስንቶች ይሁን ኢሄን ጥያቄ ሚጠይቁት በልጃቸው ትዳር ላይ

ትርጉም፦
በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ


https://t.me/tewhidnfelga


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ماهذه طريقة أهل العلم ولا طريقة المصلحين!
..فالواجب على طلاب العلم أن يتقوا الله »

🎙:لفضيلة الشيخ سليمان الرحيلي -حفظه الله-
✿⊱https://t.me/tewhidnfelga

20 last posts shown.

775

subscribers
Channel statistics