Forward from: 👑አማኝ ሴት ስጦታ እጂ ምርጫ አይደለችም// የሱናዋ ቆጆ በሀያዕ ያበበች👑
ከአመት በፊት የተጫች ምክር ብጤ ለወንድሞች!
➴የኔ ወንድም ትዳርን ማሰብ ቀላል ነው
ወደ ትዳሩ ውስጥ መግባት ቀላል ነው.
#ወደድካት_ማሻ_አሏህ__ሀላልህ_ልታደርጋት
#ኒካህን_አደረግክላት_ደስ ይላል!
➴ግን....ግን....ግን...ይሄን..ዘንግተሃል!!
👇👇👇
➠ ዛሬ አንተ ስለወደድካት ብቻ ወዴ ትዳር መግባት ግን እንዴት ነው በርግጥ የወደዱትን
ማግባት ጥሩ ነው ወዶም ማግባት ግድ ነው
ግና ብዙ ነገር ላይ አመራረጥህን አሳምር‼️
➴ ነገ ከመማረርህ ከመሰለቻቸትህ በፊት
ኢማን ሀያዕ አዳብ ለሴት ልጅ ትልቁ ውበቷ ነው።
በውበት ብቻ ወደህ መግባትህ አመድ አፋሽ
እኔደሚያደርግህ አትዘንጋ ሁሉም ከተሟላ
ነዓም ከማ ቃሉል በአዱል ኡለማዕ ኑሩል አላ ኑር! በውት ላይ ውበት ማለት ነው ጥሩ ነው!
ግን አጥና ምን ያክል ስለዲኗ ግንዛቤ አላት
ምን ያክልስ ትተጋለች ለዲኗ❓ሀቄን የምት
ጠብቅ አይነት ሴት ነችን❓ቤቷን አሳምራ
የምትጠብቅ አማናዋን የምታጠብቅ ነችን❓
የልጆቸ እናት ትሆናለችን❓ ልጆቼን በተርቢያ
አንፃ የምታሳድግልኝ አይነት ነችን❓መልካምና ጎበዝ በቁረአንና በሀዲስ የምትተዳደር ነችን ልጆቼን በመልካም ሀል በዲን ጎበዝ አድርጋ
በሸሪአ በቁረአን በሱና አንፃ የምታሳድግልኝ በአሏህ ፍቃድ ልታበረክትልኝ የምትችል ነችን❓
#የኔ_ወንድም_አስብ_አስብ_አስብ 👈
➴"ዛሬ ተዋደዱ ትላንት በኒካህ ተሳሰሩ
ከትላንት ወዳ ተጋቡ ከዛም አብረው ሰነበቱ
ከዛም ተገማመቱ ተወቃቀሱ ተሰለቻቹ ተፋቱ
ሲባል አትሰማምን⁉️
~ታዳ ምክኒኒያቱ ምን ይሆን ❓❓
➴"ወንድ ልጅን "በአሏህ ፍቃድ"ጎበዝ ና ጀግና
እንዲሆን የምታደርገው በጥሩ ተርቢያ ለሰዎች
ክበር እንዲኖረው ለዲኑ ያለው ፍቅር እንዲዳብር
አድርጋ የምታንፀው እናት ነች እናት የልጆቿ
መድረሳ ነች ልጆቿ እንዲሰንፉ እንዲጠነክሩ
መጥፎ ባህሪ ጥሩ ባህሪ እንዲላበሱም ሰበብ
ነች እሷ ጀግና ከሆነች ልጆቿም ጀግና ናቸው
የጠንካራና የእንቁ ልጆች ጠንካራ እንቁ ናቸው።
የግዴለሽ ልጆች ልቆችና ግድ የለሽ ናቸው❗️❗️
➴"ሚስት ከማግባትህ በፊት ለልጆችህ እናት
የምትሆነዋን በጥንቃቄ ምረጥላቸው!!
በዙሪያህ ያሉ ጥንዶችን ተመልከት!! ሰላማዊ
ህይወትን የሚኖሩት አሏህ ያዘነላቸው ጥቂቶቹ
ናቸው።
➴አብዛኛዎቹ ህይወታቸው የተመሰቃቀለ ነው❗️
እርስ በርሳቸው የማይከባበሩ ሚነታረኩ
የሚናናቁ ኧረ ስንት ጉድ ይሰማል! የነሱ
ህይወት ተመሰቃቅሎ የልጆቻቸውንም አስተዳደግ ማመሰቃቀላቸው......⁉️
➴መንስኤው ምን ይመስልሃል//ይመስልሻል??
ሠሰረቱ ስላልተስተካከለ አይደል⁉️
በትክክልም ነውጂ !❗️ስለዚህ ታዲያ አንተ
ለምን አትመከርበትም??
የግድ ያንተም ህይወት ተመሰቃቅሎ ካላየህ
አታምንም⁉️ ተመከር ወንድሜ አቻህን
በጥንቃቄ ምረጥ ብትዘገይብህም ታግሰህ
ፈልጋት‼️
➴ቀኑ በደረሰ ጊዜ አሏህ ያገናኝሃል እርግጠኛ
በዚህም እርግጠኛ ሁን የምር የምነግርህ
ጣፋጭ ህይወትን ምታኖርህ እያከበረችህ እየተንከባከበችህ፣.......ለማንም ብላ ሳይሆን
ለአሏህ በአሏህና በመልዕክተኛው ስለምታምን
አንተንም እንድታከብርህ እንድትንከባከብህ
ስለታዘዘች ነው።
➴በየሚድያው በሚፈነጩ ሴቶች አትሸወድ‼️
ያብረቀረቀ ሁሉ ወርቅ አይደለም..።መከበር ከፈለክ ክብሯን የጠበቀችን ምርጠህ የግልህ አድርጋት።
እርግጠኛ ሆኜ ነው የምነግርህ ትደሰትባታለህ❗️
➠#ኡኽታ_በግልባጭ_እኔንም_አንችንም #ይመለከተናል።
~«👑አማኝ ሴት ስጦታ እጂ ምርጫ አይደለችም የሱናዋ ቆጆ በሀያዕ ያበበች🌺
↷⇣🌹⇣↶
➣https://t.me/joinchat/UHC7LCmjUhK33Ru0
➴የኔ ወንድም ትዳርን ማሰብ ቀላል ነው
ወደ ትዳሩ ውስጥ መግባት ቀላል ነው.
#ወደድካት_ማሻ_አሏህ__ሀላልህ_ልታደርጋት
#ኒካህን_አደረግክላት_ደስ ይላል!
➴ግን....ግን....ግን...ይሄን..ዘንግተሃል!!
👇👇👇
➠ ዛሬ አንተ ስለወደድካት ብቻ ወዴ ትዳር መግባት ግን እንዴት ነው በርግጥ የወደዱትን
ማግባት ጥሩ ነው ወዶም ማግባት ግድ ነው
ግና ብዙ ነገር ላይ አመራረጥህን አሳምር‼️
➴ ነገ ከመማረርህ ከመሰለቻቸትህ በፊት
ኢማን ሀያዕ አዳብ ለሴት ልጅ ትልቁ ውበቷ ነው።
በውበት ብቻ ወደህ መግባትህ አመድ አፋሽ
እኔደሚያደርግህ አትዘንጋ ሁሉም ከተሟላ
ነዓም ከማ ቃሉል በአዱል ኡለማዕ ኑሩል አላ ኑር! በውት ላይ ውበት ማለት ነው ጥሩ ነው!
ግን አጥና ምን ያክል ስለዲኗ ግንዛቤ አላት
ምን ያክልስ ትተጋለች ለዲኗ❓ሀቄን የምት
ጠብቅ አይነት ሴት ነችን❓ቤቷን አሳምራ
የምትጠብቅ አማናዋን የምታጠብቅ ነችን❓
የልጆቸ እናት ትሆናለችን❓ ልጆቼን በተርቢያ
አንፃ የምታሳድግልኝ አይነት ነችን❓መልካምና ጎበዝ በቁረአንና በሀዲስ የምትተዳደር ነችን ልጆቼን በመልካም ሀል በዲን ጎበዝ አድርጋ
በሸሪአ በቁረአን በሱና አንፃ የምታሳድግልኝ በአሏህ ፍቃድ ልታበረክትልኝ የምትችል ነችን❓
#የኔ_ወንድም_አስብ_አስብ_አስብ 👈
➴"ዛሬ ተዋደዱ ትላንት በኒካህ ተሳሰሩ
ከትላንት ወዳ ተጋቡ ከዛም አብረው ሰነበቱ
ከዛም ተገማመቱ ተወቃቀሱ ተሰለቻቹ ተፋቱ
ሲባል አትሰማምን⁉️
~ታዳ ምክኒኒያቱ ምን ይሆን ❓❓
➴"ወንድ ልጅን "በአሏህ ፍቃድ"ጎበዝ ና ጀግና
እንዲሆን የምታደርገው በጥሩ ተርቢያ ለሰዎች
ክበር እንዲኖረው ለዲኑ ያለው ፍቅር እንዲዳብር
አድርጋ የምታንፀው እናት ነች እናት የልጆቿ
መድረሳ ነች ልጆቿ እንዲሰንፉ እንዲጠነክሩ
መጥፎ ባህሪ ጥሩ ባህሪ እንዲላበሱም ሰበብ
ነች እሷ ጀግና ከሆነች ልጆቿም ጀግና ናቸው
የጠንካራና የእንቁ ልጆች ጠንካራ እንቁ ናቸው።
የግዴለሽ ልጆች ልቆችና ግድ የለሽ ናቸው❗️❗️
➴"ሚስት ከማግባትህ በፊት ለልጆችህ እናት
የምትሆነዋን በጥንቃቄ ምረጥላቸው!!
በዙሪያህ ያሉ ጥንዶችን ተመልከት!! ሰላማዊ
ህይወትን የሚኖሩት አሏህ ያዘነላቸው ጥቂቶቹ
ናቸው።
➴አብዛኛዎቹ ህይወታቸው የተመሰቃቀለ ነው❗️
እርስ በርሳቸው የማይከባበሩ ሚነታረኩ
የሚናናቁ ኧረ ስንት ጉድ ይሰማል! የነሱ
ህይወት ተመሰቃቅሎ የልጆቻቸውንም አስተዳደግ ማመሰቃቀላቸው......⁉️
➴መንስኤው ምን ይመስልሃል//ይመስልሻል??
ሠሰረቱ ስላልተስተካከለ አይደል⁉️
በትክክልም ነውጂ !❗️ስለዚህ ታዲያ አንተ
ለምን አትመከርበትም??
የግድ ያንተም ህይወት ተመሰቃቅሎ ካላየህ
አታምንም⁉️ ተመከር ወንድሜ አቻህን
በጥንቃቄ ምረጥ ብትዘገይብህም ታግሰህ
ፈልጋት‼️
➴ቀኑ በደረሰ ጊዜ አሏህ ያገናኝሃል እርግጠኛ
በዚህም እርግጠኛ ሁን የምር የምነግርህ
ጣፋጭ ህይወትን ምታኖርህ እያከበረችህ እየተንከባከበችህ፣.......ለማንም ብላ ሳይሆን
ለአሏህ በአሏህና በመልዕክተኛው ስለምታምን
አንተንም እንድታከብርህ እንድትንከባከብህ
ስለታዘዘች ነው።
➴በየሚድያው በሚፈነጩ ሴቶች አትሸወድ‼️
ያብረቀረቀ ሁሉ ወርቅ አይደለም..።መከበር ከፈለክ ክብሯን የጠበቀችን ምርጠህ የግልህ አድርጋት።
እርግጠኛ ሆኜ ነው የምነግርህ ትደሰትባታለህ❗️
➠#ኡኽታ_በግልባጭ_እኔንም_አንችንም #ይመለከተናል።
~«👑አማኝ ሴት ስጦታ እጂ ምርጫ አይደለችም የሱናዋ ቆጆ በሀያዕ ያበበች🌺
↷⇣🌹⇣↶
➣https://t.me/joinchat/UHC7LCmjUhK33Ru0