☞…ከቢድዓዎች_ዉስጥ…በየመስጅዶች ላይ የጨረቃንና የኮከብን ቅርጽ ማስቀመጥ አንዱ ነው። ይህ እምነት ከነሷራዎችና ከመጁሳዎች የተወረሰ መማሊኮች፣ ፋጢሚዮችና ዑስማኒዮች በሙስሊም ሀገራት ላይ እንድለመድ እንድሁም እንድሰራጭ ያደረጉት መጤ ተግባር (ቢድዓ) እንድሁም በሌሎች መመሳሰልም ጭምር ነው።
👤ሸይኽ አልባኒ
👉🏿@tewihd
👤ሸይኽ አልባኒ
👉🏿@tewihd