🔻ባሌ ከባሏ ይበልጣል፣
🔺ሚስቴ ከሚስቱ ታምራለች፣
🔻ልጄ ከልጁ ይሻላል፣
🔺ቤታቸው ከቤታችን ይሰፋል፣ …
ሀቢቢየ!!ዱንያ ላይ የሆነ ድርሻ በተሠጠህ ጊዜ እያነፃፀርክ ዕረፍት አትጣ፣ እያመዛዘንክ አትድከም፡፡
ዓለም ላይ ስትኖር አላህ የወደደልህን እየወደድክ፤ የሠጠህን ጸጋ እያመሰገንክ ረጋ ብለህ ኑር፡፡ ዐይንህ በዓለማዊ ፀጋዎች ወደበለጡህ አትወርዉር፤
በቅናትና ምቀኝነት ዉስጥህ አይብሰልሰል፣ ጨጓራህ አይቃጠል፡፡
የሆነ ሰው ቢበልጥህ ያሰበለጠህ አላህ መሆኑን እወቅ፡፡
▫️ደግሞም ልብ በል -
ዱንያ ላይ ሁሉ ነገር ተሟልቶ የተሠጠው አንድም ሰው የለም፡፡ በዚህ ቢሞላለት በዚያ ጎድሎበታል፡፡ አንተ ሌሎች የሌላቸዉን ብዙ ነገር አለህ፤ መለስ ብለህ ጓዳህን ፈትሽ፡፡
አላህ የሠጣችሁን ነገር የምትረሱ ሳይሆን በፀጋዎቹ የምትረኩ ሁኑ፡፡
https://t.me/tewihd