Forward from: أبو عكرمة አቡ ዒክሪማ
🛏ሞት አንዴ ነው ❗️
መልካም ሰርቶ መሞት መታደል ነው❗️
🏮የአንዳንድ ሰዎች አሟሟት ይገርማልም ያሳዝናልም❗️
👉ልጁ ወጣት ነው ቦርቆ ያልጨረሰ ፣ ብዙ ህልም የነበረው እራሱን ከመለወጥ ባሻገር ለቤተሰቦቹም የሚጨነቅ ለጋ ወጣት ሰናይ ባህሪ የነበረው ልጅ ነበር።
መቼም አላህ ሰዎችን በተለያየ ነገር ይፈትናል ይህም ወጣት አላህ በበሽታ ፈተነው : ለተወሰኑ አመታት ታሞ በቅርብ ጊዜም ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ህክምናውን ሲከታተል ነበር ቤተሰቦቹ በጣም ተጨንቀው አንዴ ሩቃ አንዴ ሆስፒታል እያሉ የቻሉትን ለፉለት ከዛም ሆስፒታል ገብቶ የተወሰነ ህክምና ከተደረገለት በኋላ በጥሩ ሁኔታ ላይ ሲሆን ከሆስፒታል ወጣ።
በሽታውም ሄድ መጣ እያለ ኑሮውን ይገፋ ጀመር በዚህ ሁኔታ ላይ ሆኖ ሳለ የሆነ ቀን የመስጂድ አዛን ሰምቶ ለሰላት ወደ መስጂድ ያቀናል መስጂድም ገብቶ ውዱእ ካደረገ በኃላ የሱና ሰላቱን ለመስገድ ወደ መስጂዱ በረንዳ ሲጠጋ የህመም ስሜት ይሰማውና እዛው ያስመልሰው ጀመር ከዛም ጣቱን ከፍ አድርጎ ሸሃዳ እያለ በዚህ ባማረ መልኩ ወደ ቀጣዩ ቤት ሄዷል አላህ ይማርህ የጀነት ሙሽራም ያድርግህ 🤲
ወላጆቹንም አላህ ሰርብር ይስጣቸው።🤲
ሰዎች በተለያዩ ሁኔታዎች ይሞታሉ ከፊሉ፦
ኸምር እየጠጣ
ጫት እየቃመ በትንና
ዝሙት ላይ ሆኖ …
አላህ የሁላችንንም ኻቲማ ያሳምርልን የመጨረሻ ቃላችን
لاإله إلا الله
ያድርግልን🤲
👉https://t.me/AbuEkrima