🫴ዩናይትድ ዛሬም በ Boxing Day ጨዋታዎች ከሜዳው ውጭ ምሽት 2:30 ላይ ወልቭስን ይገጥማል። ዮናይትድ የማርከስ ራሽፎርድን ግልጋሎት በዛሬው ጨዋታ ላይ የሚያገኝ ሲሆን በቋሚነት ይጀምር በተቀያሪነት ይጀምር የሚለው ምሽት የሚታወቅ ይሆናል። ዮናይትድ የዛሬውን ጨዋታ የሚያሸንፍ ከሆነ ወደ ቶፕ ፎር የሚያደርገውን ጉዞ የነጥብ ልዩነቱን የሚያጠብ ይሆናል። የዛሬውንም ጨዋታ ማሸነፍ ያለብንም ለእዚህ ነው... ምክንያቱም በዛሬው ዕለት ከእኛ በደረጃ ከፍ ብለው የሚገኙት እርስ በራሳቸው ይገናኛሉ... እንደ ቲም ዛሬ ጥሩ ከተጫወትን ውጤቱን ይዞ ለመውጣት ምንም የሚከብደን ነገር የለም። ከመቼውም በላይ በመዘናጋት የሚፈጠርብንን የጎል እድል መቅረፍ አለብን።
#Manchester@the_red_forever_mv
ዛሬ ከሩበን አሞሪም Gift ጠብቁ 🙌 GGMU🔴💪
#Manchester@the_red_forever_mv
ዛሬ ከሩበን አሞሪም Gift ጠብቁ 🙌 GGMU🔴💪