Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ክብር ያስመለሱ መሰዊያን ያደሱ🙏
ሁሉም የረሱትን በእድሜአቸው ያነሱ🙌🏼
እግዚአብሔርን ሽተው ታሪክ ያስለወጡ፤
በየዘመናቸው ለእውነት የተሰጡ፤
ነበሩ አምላካቸውን ፈገግ ያስደረጉ፤
ከእጁ ይልቅ ፊቱን ከምር የፈለጉ፣
ነበሩ አምላካቸውን ፈገግ ያስደረጉ
ከእጁ ይልቅ ክብሩን ከምር የፈለጉ፤
ሁሉም የረሱትን በእድሜአቸው ያነሱ🙌🏼
እግዚአብሔርን ሽተው ታሪክ ያስለወጡ፤
በየዘመናቸው ለእውነት የተሰጡ፤
ነበሩ አምላካቸውን ፈገግ ያስደረጉ፤
ከእጁ ይልቅ ፊቱን ከምር የፈለጉ፣
ነበሩ አምላካቸውን ፈገግ ያስደረጉ
ከእጁ ይልቅ ክብሩን ከምር የፈለጉ፤
እግዚአብሔር በየዘመኑ የእውነት የሚኖሩለት ትውልዶች አሉት