ጥያቄ ?
ከቅርብ ጊዜያት በኃላ በፀሎት ሰዓት ላይ የባዶነት ስሜት እየተሰማኝ ነው ፣ እንደ ቀድሞ መጽሐፍ ቅዱሴን ባነብም ነገር ግን ይሄ ስሜት አልጠፋም ?
መልስ
ይህ የወንድሜ ጥያቄ የእናንተም ጥያቄ ሊሆን ስለሚችል በሚገባቹ መልኩ ለማስረዳት ሞክራለው እናንተ ብቻ ማንበቡ ላይ በርቱልኝ 🥰 አብዛኞቻቹ በፁሎት ሰዓት ወይም ከፀሎት በኃላ ውስጣቹ የባዶነት ስማት የሚሰማቹ ሰዎች ከነኚ ሁለት አይነት አማኞች መካከል ልትሆኑ ትችላላችሁ...
የመጀመሪያዎቹ... በመንፈሳዊ ህይወታቸው ገና ያላደጉ፣ በግላቸውም ብዙም የመፀለይ ልምድ የሌላቸው ሰዎች ሲሆኑ እነኚ ሰዎች ለብቻቸው መፀለይ ሲጀምሩ መጀመሪያ አካባቢ ላይ በፀሎት ሰዓታቸው ላይ ምንም አይነት የተለየ መነቃቃት ላይሰማቸው ይችላል ይህ የሚሆነ በደንብ የውስጥ ሰውነታቸው መጠንከር ስላልጀመረ ነው በተጨማሪም ደግሞ የምታሰላስሉት የእግዚአብሔር ቃል እውቀት በውስጣቹ ከሌለ የፀሎት ጊዜያቹ ድካም የበዛበት ብሎም እንቅልፍ እና ድብርት የተጫጫነው ሊሆን ይችላል... በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ እንዳላቹ የሚሰማቹ ልጆች ካላቹ በሚቀጥለው ከዚህ ሁኔታ ውስጥ እንዴት በቀላሉ መውጣት እንደምትችሉ እነግራቿለው🥰
ወደ ሁለተኛዎች ስመጣ... በፀሎት ውስጥ ወይም ከፀሎት በኋላ የባዶነት አይነት ስሜት የሚሰማቸው ሰዎች ከመጀመሪያዎቹ በተቃራኒ በመንፈስ አለም የጠየከሩ፣ ውስጣቸውም በመንፈስ ርሃብ የሚቃጠልባቸው ልጆች ሊሆኑ ይችላል እኔም ብዙ ጊዜ በዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ አልፌ ስለማውቅ ሁኔታ ይገባኛል፤ እንደ ጤና ባለሞያ ነገርዬው በምልክት ባስቀምጠው በቀላሉ ትረዱኛላቹ ☺️...ለምሳሌ የ 15 ቀን ፆም ፀሎት ይዛቹ በደንብ እየፀለያቹ እያለ የሆነ ሰዓት ላይ ውስጣቹ ባዶ ይሆናል ተነስታቹ መጽሐፍ ቅዱሳቹ ታነባላቹ አሁንም ግን ከዚያ ሁኔታ ውስጥ መውጣት ይከብዳቿል ፤ በቀን 2 እና 3 ሰዓታት ከጌታ ጋር ጊዜ አሳልፋቹ ስትወጡ እንዳሰባቹ የመንፈስ እርካታ ላይሰማቹ ይችላል... ይህ የሚሆነው አንደኛ የእግዚአብሔር ፍቃድ የሌለበትን የሆነ Mistake በህይወታቹ ከሰራቹ እግዚአብሔር በዚህ አይነት መልኩ ወደ ፍቃዱ እንድትመለሱ ሊያደርጋቹ ይችላል ፤ ሁለተኛው እና አብዛኛው ጊዜ በዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ የምትገቡበት ምክንያት ከልክ ያለፈ መንፈሳዊ ርሃብ ውስጥ በምቶኑበት ጊዜ ነው አለ አይደል በቃ እስከ ጥግ ድረስ ውስጣቹ የእግዚአብሔር ክብር ሲፈልግ የሚሰማቹ መንፈሳዊ ርሃብ አይነት ልክ ያዕቆብ አለቅህም ብሎ ከእግዚአብሔር ጋር ትግልን እንደገጠመው ማለት ነው 🔥እናንተም የምትፈልጉት እስካላገኛቹ ድረስ በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ መርካት አትፈልጉም በዚህም ምክንያት ከፀሎት በኋላ እንኳን ምንም እንዳልተቀበላቹ ሊሰማቹ ይችላል ነገር ግን ይህ ትግል የሆነ ከፍታ ላይ ሲያደርሳቹ ትናንት ያልረካቹበት ፀሎት ቀስ በቀስ የእናንተ መዋያ ይሆናል ።
እወዳቿለሁ 🥰
@thedayofpentecost