በጌታ ፊት የጮሃቹት ጩኸት ያልተመለሰው እግዚአብሔር ሳይሰማ ቀርቶ ሳይሆን የሚመልስበት ሰዓት ስላልደረሰ ነው፤ ቢሆንም ግን እናንተ ብቻ እግዚአብሔር ለእናንተ የቀጠራት ቀን እስክትደርስ ታገሱ እንጂ እግዚአብሔር ለእናንተ ጩኸት በሚመልሰው መልስ እንኳን የሚያውቋቹ የማያውቋቹ ሰዎች እንኳን ይደነቃሉ።
እንደጎበዛቹ ጠብቁት እርሱ በጊዜው ለጥያቄዎቻቹ ሁሉ በቂ መልስ ይሰጣቿል !