“የአሕዛብ ሚሽን ስኬት፣ በተቃራኒው ደግሞ የአብዛኞቹን እስራኤላውያን በስብከተ ወንጌል አለማመን ተከትሎ በእግዚአብሔር መሲሐዊ ሕዝብ ውስጥ የአሕዛብ ቍጥር ከእስራኤላውያን ቍጥር እየበለጠ መኼዱ እግዚአብሔር ለእስራኤል ያለውን ታማኝነት ጥያቄ ውስጥ ሊከት ይችላል፦ እግዚአብሔር ሕዝቡን ተወ (9፥6፤9፥30-31፤ 11፥1)?
የምንባቡ ዋና ግብ ይኽን ጥያቄ መመለስ ነው።”
“ችግሩ የእነርሱ በእርሱ አለመታመን እንጂ የእርሱ ለእነርሱ አለመታመን አይደለም።”
ሔኖክ ኢሳይያስ፣ ጳውሎስ እና መሲሓዊው ምስጢር፡ ርዕዮተ-ዓለማዊ ማእቀፍ፣ 75፣ 76
@thefaithofthefathers
የምንባቡ ዋና ግብ ይኽን ጥያቄ መመለስ ነው።”
“ችግሩ የእነርሱ በእርሱ አለመታመን እንጂ የእርሱ ለእነርሱ አለመታመን አይደለም።”
ሔኖክ ኢሳይያስ፣ ጳውሎስ እና መሲሓዊው ምስጢር፡ ርዕዮተ-ዓለማዊ ማእቀፍ፣ 75፣ 76
@thefaithofthefathers